YouTube Top Charts
Top 100 Channels by Country
YouTube Top Charts
Top 100 Channels by Country
YouTube Top Charts
Top 100 Channels by Country
YouTube Top Charts
Top 100 Channels by Country
@ZawyaTvዛውያቲቪ • 928 Videos • 10 years
Data Updated on Dec 15, 2024
Subscribers
Total Video Views
Est. Monthly Earnings
Average Video Length
Share
Get Free Access to our All-in-One Platform for YouTube Growth
Create smarter, optimize faster: ideas, titles, keywords, thumbnails and more all in one place.
Ready for YouTube growth?
Take your views to the next level with keyword insights, video ideas, and even more growth tools from vidIQ.
ዛውያ ቲቪ ከተመሰረተበት ዕለት አንስቶ እስልምናን በተግባራዊ ዳዕዋ ፅንሰ ሃሳብ በማስረፅ እና የሙስሊሙን ማህበረሰብ ወሳኝ ጉዳዮች በማድረስ ረገድ ቀዳሚ የኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች ሚድያ መሆን የቻለ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡ በብዙ የቋንቋ አማራጮች መሳጭ ዳዕዋዎችን ፣ የተፍሲር ፕሮግራሞች፣ የእውቅ ሙስሊም ስብዕናዎችን ታሪክ ፣ ማህበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን ከሽኖ በማቅረብ እንዲሁም የመስጂድ እና የመድረክ ልዩ ልዩ መሰናዶዎችን በፍጥነት በመዘገብና ወቅታዊ ጉዳዪችን በመንግስት ደረጃ ትኩረት ከማግኘት አንስቶ እስከ መፍትሔ የደረሱ የሙስሊሙን ጉዳዮች በቀዳሚነት ሽፋን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በኢትዮጲያውያን ሙስሊም ሚድያ ታሪክ ይህን ሁሉ ስኬት ማግኘት የተቻለው ደግሞ በኃያሉ አላህ ችሮታ ከዚያም ቅን ልቦና ባላቸው ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ድጋፍ ነው፡፡ ዛውያን በመደገፍ ሂደት ከአቅማቸው በላይ ከሚያደርጉ ሚስኪን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ጀምሮ ወደ 45 የቤተሰብ አባላቸውን አባል እስከማድረግ እንዲሁም በድርጅታቸው የዘካ ስጦታቸውን ለዛውያ እስከ ማበርከት የደረሱ ምንጊዜም አላህ ኸይር ጀዛቸውን እንዲከፍላቸው የምንለምንላቸው አባላትን ማፍራት ችለናል፡፡ በቀጣይ ዓመት ደግሞ (በአላህ ፍቃድ) በጥራት ደረጃ የተቀዳጀነውን ስኬት በማሻሻል ዘመኑን የሚመጥኑ የፕሮግራም ይዘቶችን ዕውን በማድረግ በሰፊ መዳረሻዎች የአላህን ቃል፣ የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ እና የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጉዳይ በእያዳንዱ ቤት ማድረሱን እንቀጥላለን፡፡ የዛውያ ቲቪ ታሪካዊ ጉዞ አባል መሆን ከፈለጉና የክብር አባል መሆን ካሻዎ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ወይም ቴሌግራም ያድርጉልን 0906262625/ 0118787575
Daily Performance For Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Date | Subscribers | Views | Views Change | Estimated Earnings |
---|---|---|---|---|
2024-12-15 | 112K | 5,926,186 | +661 | $1.15 - $3.44 |
2024-12-14 | 112K | 5,925,525 | $0 - $0 | |
2024-12-13 | 112K | 5,925,525 | +527 | $0.91 - $2.74 |
2024-12-12 | 112K | 5,924,998 | +549 | $0.95 - $2.86 |
2024-12-11 | 112K | 5,924,449 | +602 | $1.04 - $3.13 |
2024-12-10 | 112K | 5,923,847 | +535 | $0.93 - $2.78 |
2024-12-09 | 112K | 5,923,312 | +607 | $1.05 - $3.16 |
2024-12-08 | 112K | 5,922,705 | +566 | $0.98 - $2.95 |
2024-12-07 | 112K | 5,922,139 | +1,088 | $1.89 - $5.66 |
2024-12-06 | 112K | 5,921,051 | +243 | $0.42 - $1.26 |
2024-12-05 | 112K | 5,920,808 | +678 | $1.18 - $3.53 |
2024-12-04 | 112K | 5,920,130 | +679 | $1.18 - $3.53 |
2024-12-03 | 112K | 5,919,451 | +584 | $1.01 - $3.04 |
2024-12-02 | 112K | 5,918,867 | +634 | $1.1 - $3.3 |
2024-12-01 | 112K | 5,918,233 | +645 | $1.12 - $3.36 |
2024-11-30 | 112K | 5,917,588 | +709 | $1.23 - $3.69 |
2024-11-29 | 112K | 5,916,879 | +607 | $1.05 - $3.16 |
2024-11-28 | 112K | 5,916,272 | +622 | $1.08 - $3.24 |
2024-11-27 | 112K | 5,915,650 | +601 | $1.04 - $3.13 |
2024-11-26 | 112K | 5,915,049 | +1,341 | $2.33 - $6.98 |
2024-11-25 | 112K | 5,913,708 | $0 - $0 | |
2024-11-24 | 112K | 5,913,708 | +649 | $1.13 - $3.38 |
2024-11-23 | 112K | 5,913,059 | +710 | $1.23 - $3.7 |
2024-11-22 | 112K | 5,912,349 | +768 | $1.33 - $4 |
2024-11-21 | 112K | 5,911,581 | +658 | $1.14 - $3.42 |
2024-11-20 | 112K | 5,910,923 | +682 | $1.18 - $3.55 |
2024-11-19 | 112K | 5,910,241 | +696 | $1.21 - $3.62 |
2024-11-18 | 112K | 5,909,545 | +693 | $1.2 - $3.61 |
2024-11-17 | 112K | 5,908,852 | +788 | $1.37 - $4.1 |
2024-11-16 | 112K | 5,908,064 | +869 | $1.51 - $4.52 |
Latest Published Videos For Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
View allኢማሙ ሻዕፊይ (ሰለፊያ) መስጅድና መድረሳ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሄደ።
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙት ሶስት ካምፓሶቹ ሸሪዓዊ ዕውቀትን ሲቀስሙ የነበሩ 538 ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
በኢሉባቦርና በመቱ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሸሪዓ ትምህርት ዙሪያ ለዑለሞች፤ ለዳዒዎችና ለኡስታዞች የተዘጋጃ ስልጠና ክፍል 4
በአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አዘጋጅነት ከኢማሞች እና ሙአዚኖች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ።
በኢሉባቦርና በመቱ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሸሪዓ ትምህርት ዙሪያ ለዑለሞች፤ ለዳዒዎችና ለኡስታዞች የተዘጋጃ ስልጠና ክፍል 3