Zawya Tv ዛውያ ቲቪ Image Thumbnail

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ Statistiques de la chaîne YouTube

Données mises à jour le Dec 15, 2024

A rejoint

Jun 28, 2015

Emplacement

United Arab Emirates

Catégorie

Lifestyle

Vidéos

928

Abonnés

112K

S'abonner

Description de la chaîne

ዛውያ ቲቪ ከተመሰረተበት ዕለት አንስቶ እስልምናን በተግባራዊ ዳዕዋ ፅንሰ ሃሳብ በማስረፅ እና የሙስሊሙን ማህበረሰብ ወሳኝ ጉዳዮች በማድረስ ረገድ ቀዳሚ የኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች ሚድያ መሆን የቻለ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡ በብዙ የቋንቋ አማራጮች መሳጭ ዳዕዋዎችን ፣ የተፍሲር ፕሮግራሞች፣ የእውቅ ሙስሊም ስብዕናዎችን ታሪክ ፣ ማህበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን ከሽኖ በማቅረብ እንዲሁም የመስጂድ እና የመድረክ ልዩ ልዩ መሰናዶዎችን በፍጥነት በመዘገብና ወቅታዊ ጉዳዪችን በመንግስት ደረጃ ትኩረት ከማግኘት አንስቶ እስከ መፍትሔ የደረሱ የሙስሊሙን ጉዳዮች በቀዳሚነት ሽፋን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በኢትዮጲያውያን ሙስሊም ሚድያ ታሪክ ይህን ሁሉ ስኬት ማግኘት የተቻለው ደግሞ በኃያሉ አላህ ችሮታ ከዚያም ቅን ልቦና ባላቸው ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ድጋፍ ነው፡፡ ዛውያን በመደገፍ ሂደት ከአቅማቸው በላይ ከሚያደርጉ ሚስኪን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ጀምሮ ወደ 45 የቤተሰብ አባላቸውን አባል እስከማድረግ እንዲሁም በድርጅታቸው የዘካ ስጦታቸውን ለዛውያ እስከ ማበርከት የደረሱ ምንጊዜም አላህ ኸይር ጀዛቸውን እንዲከፍላቸው የምንለምንላቸው አባላትን ማፍራት ችለናል፡፡ በቀጣይ ዓመት ደግሞ (በአላህ ፍቃድ) በጥራት ደረጃ የተቀዳጀነውን ስኬት በማሻሻል ዘመኑን የሚመጥኑ የፕሮግራም ይዘቶችን ዕውን በማድረግ በሰፊ መዳረሻዎች የአላህን ቃል፣ የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ እና የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጉዳይ በእያዳንዱ ቤት ማድረሱን እንቀጥላለን፡፡ የዛውያ ቲቪ ታሪካዊ ጉዞ አባል መሆን ከፈለጉና የክብር አባል መሆን ካሻዎ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ወይም ቴሌግራም ያድርጉልን 0906262625/ 0118787575

VidIQ Logo

Développez votre chaîne YouTube avec des outils et des analyses alimentés par l'IA

Score global

B

VuesC
EngagementA
AbonnésC
Abonnés

112K

0%(Les 30 derniers jours)

Vues des vidéos

5.93M

+0.32%(Les 30 derniers jours)

Revenus mensuels estimés

$32.95 - $98.85

Moins que des chaînes similaires
Taux d'engagement

7.86%

Excellent
Fréquence de téléchargement des vidéos

0 / week

Bas
Durée moyenne des vidéos

87.22 Minutes

Plus que des chaînes similaires

Performance quotidienne

Date
Abonnés
Vues
Revenus estimés
2024-12-15112K5,926,186+661$1.15 - $3.44
2024-12-14112K5,925,525$0 - $0
2024-12-13112K5,925,525+527$0.91 - $2.74
2024-12-12112K5,924,998+549$0.95 - $2.86
2024-12-11112K5,924,449+602$1.04 - $3.13
2024-12-10112K5,923,847+535$0.93 - $2.78
2024-12-09112K5,923,312+607$1.05 - $3.16
2024-12-08112K5,922,705+566$0.98 - $2.95
2024-12-07112K5,922,139+1,088$1.89 - $5.66
2024-12-06112K5,921,051+243$0.42 - $1.26
2024-12-05112K5,920,808+678$1.18 - $3.53
2024-12-04112K5,920,130+679$1.18 - $3.53
2024-12-03112K5,919,451+584$1.01 - $3.04
2024-12-02112K5,918,867+634$1.1 - $3.3
2024-12-01112K5,918,233+645$1.12 - $3.36
2024-11-30112K5,917,588+709$1.23 - $3.69
2024-11-29112K5,916,879+607$1.05 - $3.16
2024-11-28112K5,916,272+622$1.08 - $3.24
2024-11-27112K5,915,650+601$1.04 - $3.13
2024-11-26112K5,915,049+1,341$2.33 - $6.98
2024-11-25112K5,913,708$0 - $0
2024-11-24112K5,913,708+649$1.13 - $3.38
2024-11-23112K5,913,059+710$1.23 - $3.7
2024-11-22112K5,912,349+768$1.33 - $4
2024-11-21112K5,911,581+658$1.14 - $3.42
2024-11-20112K5,910,923+682$1.18 - $3.55
2024-11-19112K5,910,241+696$1.21 - $3.62
2024-11-18112K5,909,545+693$1.2 - $3.61
2024-11-17112K5,908,852+788$1.37 - $4.1
2024-11-16112K5,908,064+869$1.51 - $4.52

Prêt pour la croissance sur YouTube ?

Augmentez vos vues avec des insights sur les mots-clés, des idées de vidéos et encore plus d'outils de croissance de vidIQ.