As of 2026-11-10, ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አዲስ አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ has 6,540 subscribers, 274,834 total views, and 41 videos. Ranked #4,997,814 worldwide, #26 in Ethiopia and #81,700 in Health by subscribers.
Channel Description
በዚህ ቻናል ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብ-ስፔሻሊቲ ደረጃ የምን ሰጣቸው የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎችን እናያለን። * ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ - ግማሽ እና ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በአምሪካ ሰራሽ እቃ - በተለመደ መልኩ የሚሰራ እንዲሁም - ዘመናዊ ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ በሚሰራ ዘዴ * ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ * የዳሌ ስብራቶች - የዳሌ ገንዳ - የዳሌ ማቀፊያ - የዳሌ ኳስ - የዳሌ አንገት - የዳሌ ስር አጥንቶች ስብራት * ከአጥንት መሳሳት ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ስብራቶች * ሌሎችም ውስብስብ አጥንት ስብራቶች፥ መገጣጠሚያ ጉዳቶች እና ውልቃቶች እና ህክምናዎቹ እንዲሁም * እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹ እንመካከራለን። ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ** ** የአጥንት ህክምና ተባባሪ ፕሮፌሰር ** የዳሌ ና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ የከፍተኛ አጥንት አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ** በአዲስ ኦርቶ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ Https://DrSamuelHailu.com/a ሞባይል፡ +251933919299 ** ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል አድራሻ: አዲስ አበባ መሪ ሎቄ (ወሰን ሰፈር) ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር፥ አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ:: ለድንገተኛ ህክምና ሳማሪታን 24/7 ክፍት ነው። በቀጠሮ ለመታየት ድረ-ገፃችንን ይጠቀሙ:: Https://AddisOrtho.com/ ካስቸገረዎ የታካሚውን ዝርዝሮች በ0933919299: በቴሌግራም ወይም በፌስፑክ ይፃፉልን፤ 1. መታየት የሚፈልጉበት ቦታ፥ ቀን፥ ሰዓት ና 2. ሙሉ ስም-ከነ አባት እና አያት 3. ኢሜል 4. ሁልት የ ስልክ አማራጮች 5. እድሜ 6. የመኖሪያ ክልል እና አድራሻ 7. የሚታዩበት ምክንያት
Counts reflect public YouTube data and may be rounded. Earnings are modelled ad revenue estimates, not reported creator income; sponsorships, memberships and merchandise are excluded.
The exact earnings measurement window is unavailable.
Data sources and methodologyCite these statistics
vidIQ. As of 2026-11-10, ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አዲስ አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ has 6,540 subscribers, 274,834 total views, and 41 videos. It ranks #4,997,814 by subscribers among channels tracked by vidIQ. Source: public YouTube statistics recorded by vidIQ. https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@drsamuelhailu/ Methodology: https://vidiq.com/youtube-stats/top/methodology/
YouTube sourceShareable history chartResearch and media guide
See stats like these on every channelSee stats like these on every channel you visit
Subscribers, views, earnings, and rankingsSubscribers, views, earnings, rankings, and more. Right inside YouTube, free forever.