# About Sheger FM 102.1 Radio: YouTube Channel Profile

Markdown version of https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@shegerfm1021radio/about/ from vidIQ YouTube Stats. Link to that page, not to this file.

As of 2026-10-27, Sheger FM 102.1 Radio has 581,000 subscribers, 112,341,176 total views, and 8,420 videos. It ranks #130,874 by subscribers among channels tracked by vidIQ.

## Profile

- Channel: [Sheger FM 102.1 Radio](https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@shegerfm1021radio/)
- Subscribers: 581,000
- Total views: 112,341,176
- Videos: 8,420
- Estimated monthly earnings: $4,608
- Worldwide rank: #130,874
- Country: United Kingdom (rank #2,905)
- Category: Lifestyle (rank #28,572)
- Joined YouTube: 2013-03-10
- Data recorded: 2026-10-27

## Channel description

Written by the channel:

> #ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
>
> Sheger  FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com
>
>  ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
>
> ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
>
> ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
>
> ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
> ሸገር የእናንተ ነው!
> ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
