# About Memeher Dr Zebene Lemma: YouTube Channel Profile

Markdown version of https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@memeherdrzebenelemma/about/ from vidIQ YouTube Stats. Link to that page, not to this file.

As of 2026-10-26, Memeher Dr Zebene Lemma has 581,000 subscribers, 63,015,639 total views, and 2,171 videos. It ranks #130,885 by subscribers among channels tracked by vidIQ.

## Profile

- Channel: [Memeher Dr Zebene Lemma](https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@memeherdrzebenelemma/)
- Subscribers: 581,000
- Total views: 63,015,639
- Videos: 2,171
- Estimated monthly earnings: $438
- Worldwide rank: #130,885
- Country: United States (rank #24,669)
- Category: Religion (rank #4,690)
- Joined YouTube: 2015-10-31
- Data recorded: 2026-10-26

## Channel description

Written by the channel:

> በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
>
> የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን።
> ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
>
> ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡-
> Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-
>
> የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል
> የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል
> ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል
> የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል
> እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።
>
> በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-
>
> መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ
> ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ
> አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።
>
> ስለዚህ
> ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን
>
> በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
> ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።
>
> የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።
>
> Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
> የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma
>
> ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
