# About ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አዲስ አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ: YouTube Channel Profile

Markdown version of https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@drsamuelhailu/about/ from vidIQ YouTube Stats. Link to that page, not to this file.

As of 2026-11-10, ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አዲስ አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ has 6,540 subscribers, 274,834 total views, and 41 videos. It ranks #4,997,814 by subscribers among channels tracked by vidIQ.

## Profile

- Channel: [ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አዲስ አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ](https://vidiq.com/youtube-stats/channel/@drsamuelhailu/)
- Subscribers: 6,540
- Total views: 274,834
- Videos: 41
- Estimated ad revenue (USD): $1
- Worldwide rank: #4,997,814
- Country: Ethiopia (rank #26)
- Category: Health (rank #81,700)
- Joined YouTube: 2020-06-29
- Statistics as of: 2026-11-10

## Channel description

Written by the channel:

> በዚህ ቻናል ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብ-ስፔሻሊቲ ደረጃ የምን ሰጣቸው የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎችን እናያለን።
>
> * ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
>    - ግማሽ እና ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በአምሪካ ሰራሽ እቃ
>     - በተለመደ መልኩ የሚሰራ እንዲሁም
>     - ዘመናዊ ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ በሚሰራ ዘዴ
> * ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ
> * የዳሌ ስብራቶች
>     - የዳሌ ገንዳ
>     - የዳሌ ማቀፊያ
>     - የዳሌ ኳስ
>     - የዳሌ አንገት
>     - የዳሌ ስር አጥንቶች ስብራት
> * ከአጥንት መሳሳት ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ስብራቶች
> * ሌሎችም ውስብስብ አጥንት ስብራቶች፥ መገጣጠሚያ ጉዳቶች እና ውልቃቶች  እና ህክምናዎቹ እንዲሁም
> * እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹ እንመካከራለን።
>
> ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ**
> ** የአጥንት ህክምና ተባባሪ ፕሮፌሰር
> ** የዳሌ ና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ የከፍተኛ አጥንት አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት
> ** በአዲስ ኦርቶ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ
> Https://DrSamuelHailu.com/a
> ሞባይል፡ +251933919299
>
> ** ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል አድራሻ: አዲስ አበባ መሪ ሎቄ (ወሰን ሰፈር) ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር፥ አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::
>
> ለድንገተኛ ህክምና ሳማሪታን 24/7 ክፍት ነው።
>
> በቀጠሮ ለመታየት ድረ-ገፃችንን  ይጠቀሙ::
> Https://AddisOrtho.com/
>
> ካስቸገረዎ የታካሚውን ዝርዝሮች በ0933919299: በቴሌግራም ወይም  በፌስፑክ ይፃፉልን፤
> 1. መታየት የሚፈልጉበት ቦታ፥ ቀን፥ ሰዓት ና
> 2. ሙሉ ስም-ከነ አባት እና አያት
> 3. ኢሜል
> 4. ሁልት የ ስልክ አማራጮች
> 5. እድሜ
> 6. የመኖሪያ ክልል እና አድራሻ
> 7. የሚታዩበት ምክንያት
